ሰዎች በተደጋጋሚ እቅድ አቅዳለሁ ብዙ እና ሚገራርም እቅድ ፣ ግን ማሳካት ያቅተኛል። ጠዋት እነሳለሁ እልና ከሞቀው አልጋዬ መውጣት ይከብደኛል። አነባለሁ እልና ስልኬን ስጎረጉር እውላለሁ። ምንም ማድረግ አልቻልኩም። ከመናፍስት ጋር ወይም ከግል ህይወት ጋር ወይም ከሌላ ነገር ጋር ሚገናኝ ከሆነ ንገሩኝ pls🥺
Sep 29, 2021Dear How Mechekan mechal alebek kalhone yale menm mesewat mimeta lewet yelem wendime asibebat
Sep 29, 2021