Bruv2190
#other
Selam guys በጉራጌ ባህል 'ሲቲያና' የሚባል የባህል እቃ አለ እና ስለሱ ማወቅ ፈልጌ ነበር --ፎቶው ካላችሁም ተባበሩኝ --ወይም የሚሸጥ ከሆነም የት ላገኘው እንደምችል ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ 😇
Sep 28, 20213 engagements
Selam guys በጉራጌ ባህል 'ሲቲያና' የሚባል የባህል እቃ አለ እና ስለሱ ማወቅ ፈልጌ ነበር --ፎቶው ካላችሁም ተባበሩኝ --ወይም የሚሸጥ ከሆነም የት ላገኘው እንደምችል ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ 😇
Sep 28, 2021ከነሀስ ወይም ከመዳብ የሚሰራ የእጅ አምባር ነው። ሲቲየና ማለትም የኔ አምባር ማለት ነው። የሚደረገውም ለህፃናት ነው።
Sep 28, 2021