Hello everyone, እስኪ ዛሬ ከኦርቶዶክሶች ለ ፕሮቴስታንቶች ጥያቄ ይቅረብ😊 you know you guys have been asking all the time and we've been answering literally for ages.do you mind if we swap places? So...በእምነታችሁ 1.አምላክ ማነው?እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ወይስ አማላጅ ብላችሁ የምታምኑት? 2.ክርስቶስ ከድንግል ማርያም የተወለዱ ወንድሞች/እህቶች አሉት? 3.ታቦት በብሉይ ኪዳን እንደቀረ ታምናላችሁ? ለአሁኑ ይብቃን።
Sep 27, 2021Protestant here 🙌🙌 1. Amlak nw plus yamalidal , from new testament 👉( John 1v1 “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” ዮሐንስ 1፥1 this the best bible verse that tells Jesus is God Another verse from old testament 👉👉 “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ 👉ኃያል አምላክ👈፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 Jesus yamalidal 👉👉“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደው #ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” — ሮሜ 8፥34 #2. Aw alut on Gospel bible (mark 6v3 ) and ( math 13v55) #3. aw amnalew because tabot stands for real presence of God in new testament demo ye God presence rasu without tabot silemigegn ( since man is temple of God Holy spirit ) be old testament kertoal
Sep 28, 2021