Humanity317
#other
ስለ "ብልጽግና ፖርቲ " ስለ "ብልጽግና ወንጌል የፕሮቴስታን አስተምህሮ" ምን ሀሳብ አላቹ?
Sep 27, 202112 engagements
ስለ "ብልጽግና ፖርቲ " ስለ "ብልጽግና ወንጌል የፕሮቴስታን አስተምህሮ" ምን ሀሳብ አላቹ?
Sep 27, 2021No no no😂😂 የብልጽግና ወንጌል ሚባለው እኮ መሠረቱን በሀብት በገንዘብ ላይ ያረገ አስተምህሮት ነው ማለት አለ አደል ለህይወት የማይሆን ግን በቃ ምድራዊነትን የሚያስቀድም ማለት ነው እንጂ ከብልጽግና ፓርቲ ጋ ምንም አይገናኝም 😅😅
Sep 28, 2021እሺ ከታች Reply ያደረኩትን አንብብ⬇️⬇️⬇️
Sep 28, 2021እስኪ ሳታጣራ ወሬ አታውራ ጥያቄክን አስተካክል መጀመሪያ
Sep 28, 2021😂😂wey gud demo yhem begna tesabebe.... ajaib new ale yagere sew
Sep 29, 2021አንድ ናቸው ሁለቱም ከተከታዮቻቸው ሠበብ ፈልገው ገንዘብ ከመቃረም ውጭ የእግዚአብሔርን መንግስት አያውቁትም
Sep 28, 2021Tkkl endeza bcha sayhon ye bltsegena party aref or mlket ke protestant church yetewesede ena lezbiannetn yemidegef new
Sep 28, 2021😂😂😂ያው ያ ስራ ፈት አትክልተኛ አብይ አመዳም ታሪኩ የሚጀምረው ከገነት አትክልት ቦታ ነው ብሎ እኮ ነው ችግኝ የሚያስተክለን
Sep 28, 2021Sijemer protestant astemro wst yebltsgna astemhro yelem mejemeriya tkklegna mereja yaz
Sep 28, 2021