ያልገባኝን ነገር… ልጠይቅማ ??? …እኒያ በዐማራ ክልል ሁለት ግለሰቦች እንኳ በድንገት ሲጣሉ "ዐማራን እስልምና ጠል" አድርገው በመሳል ጉዳዩን ከጣሪያ በላይ በማጮህ ዓለምአቀፋዊ አድርገው እነ አልጀዚራን ሳይቀር በፉጨት በመጥራት በጨዋታው ውስጥ በመክተት ምድሪቱን በተቃውሞ እና በመፈክር ብዛት በመናጥ ቀውጢ ፈጥረው በአንድ ጊዜ እስከ ሁለት መቶ ሚልዮን ብር ድረስ ሁላ ይሰበስቡ የነበሩት የእስልምናው አክቲቪስት "ኡስታዞች" ግን የት ጠፉ? እሺ ያኔ እንኳ በጉራፈርዳና በወለጋ የወሎ እስላም ዐማሮች ሲገደሉና ሲፈናቀሉ ዝም ያሉት አፍረው ነው!ኦሮሞ ምድር ላይ ይሄ ሁሉ ግፍ በዐማራ እስላሞች ላይ ሲፈጸም መቼስ ማልጎደኒ ብለው ተሸማቀው ሼም ይዟቸው ነው ብለን እንለፍ!እሺ አሁን በህወሓት ወራሪ ጦር በሚሊዮን የሚቆጠር የወሎ ዐማራ እስላም በሚዘገንን መልኩ ከቀዬው ተፈናቅሎ በራብና በጠኔ ተከቦ በሞትና በህይወት መካከል ወድቆ እያዩት ኡስታዞቹ ባላየ ባልሰማ ዝም ጭጭ ያሉት ለምን ይሆን? የባሌና የጅማን ጫካ መንጥሮ ለጅማና ባሌ ኦሮሞ እስልምናን የሰበኩት የወሎ ሼኮች ናቸው። ታዲያ ምን ሁነው ነው ወያኔ አስራ የገረፈቻቸው ኡስታዞች በወሎና በአፋር እስላሞች ላይ ይሄ ሁሉ መዓት ሲወርድ "በአበጀሽ የኛ ልጅ" ሙድ ባላየ ባልሰማ ጫ ያሉት? ከምር ያልገባኝ ነገርማ አለ እስቲ እናንተ ከተገለጠላችሁ ንገሩኝ...
Sep 27, 2021እሚያፈናቅለዉ ኦርቶዶክስ ስላልሆነ ነዋ መጀመርያውኑ የጮሁት ለእስልምና እምነት ተከታይ ወገናቸዉ አዝነዉ አስበዉ ሳይሆን ኦርቶዶክስን ከመጥላታቸዉ የተነሳ ነዉ የጮሁት ከዚህ በፊት የእስልምና ተከታዮችን ከጥቃት ለመከላከል ሳይሆን ኦርቶዶክስን ለማጥቃት አመቺ ስለሆነ ነበር እሪ ያሉት አሁን ግን አመቺ አይደለም በምን ያሳቡ ። አሁን እማ ኦርቶዶክሱ ነዉ የተፈናቀለዉን እስላም ወንድሙን እያስጠለለ እያበላ ያለዉ ። እነሱ ግን 😂 ለ ፍልስጤም ይጮሀሉ 😂😂 እረ ለ ለታሊባን ሁላ😂😂 ብቻ ጠንነታቸዉ ያወዛግባል
Sep 28, 2021