Gile awunan wayim Sega yarege sw betkilil magbat yichilal ende Orthodoxoch
Sep 27, 2021ግለ ወሲብ ያደረገ ወንድ በተክሊል ማግባት አይችልም ሴት ልጅ ግን ምንም ራሷን በራሷ ለማርካት ብትሞክርም ግን የድንግልናዋ ማህተም እስካልተነካ እስካልፈረሰ ድረስ ንስሀ ገብታ ማግባት ትችላለች። ግብረ አውናን ስለተባለው ነገር ደግሞ አውናን ለወንድሙ ዘር እንዲተካ አባቱ ይሁዳ ቢያዘውም እርሱ ግን ለወንድሙ ዘር ላለመተካት ግንኙነት ከወንድሙ ሚስት ጋ ሲያደርግ ዘሩን ከማኅፀን ውጪ ያፈስ ነበር በዚህም አምላክ ቀስፎታል ግብረ አውናን በዘመናችን ስናየው ለምሳሌ በኮንዶም የወንድን ልጅ ዘር ቋጥሮ መጣል ብቻ በጣም ብዙ ነገር አምላከ ቅዱሳን የንሰሀ እድሜ እየሰጠ ዝም ባይለን ኖሮ ምን እንሆን ነበር? አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይጠብቀን ! በዚሁ አጋጣሚ ዩቱብ ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ገጠመኝ ትምህርቶችን አዳምጡ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ብቻ ለሌሎችም ይሆናል ። ባጭሩ ከአምላክ የመራቃችን ነገር እንዴት እያጠፋን መሆኑን ትማሩበታላችሁ ከሰው ገጠመኝም ስለሆነ ትምህርቱ ለመረዳት አይከብዳችሁም አደራ!✝✝✝
Sep 28, 2021