ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!! እኔ መጠየቅ የፈለኩት እኔ አሁን የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ጥቅምት ላይ ከሚፈተኑት ውስጥ እና ከተፈተንን በኃላ university ብቻ ነው የምንመርጠው? ወይስ የምንማረውን ፊልድም ነው ወይስ university ብቻ መርጠን ከተመደብን በኃላ ነው? freshman course ከወሰድን በኃላ አሁን university እንዳሉት ተማሪዎች after 1st semister ነው ፊልድ መረጣ please some one explain for me clearly and for ur all opinion thanks so much!!
Sep 27, 2021Aw fresh man course ke wesedachu behuala new Gena field metmertut meknyatum amna ke gebut ekul endathonu new
Sep 27, 2021