ሠላም => anime ፊልሞች ምንድን ናቸው =>በየትኛው የአድሜ ክልል መታየት አለባቸው =>ምን ያህል አስተማሪ ናቸው አመሰግናለሁ
Sep 27, 2021የዘመኑ ወጣት ከህፃን እስከ አዋቂው ተለክፎበታል በዚ ሰአት እንሱ ለመዝናናት እናየዋለን ይላሉ እኔ ግን የማየው እንደ ባህል ወረራ ነው! እልም ያለ የጃፓኖች ባህል ወረራ ነው🤷♂
Sep 27, 2021ሠላም => anime ፊልሞች ምንድን ናቸው =>በየትኛው የአድሜ ክልል መታየት አለባቸው =>ምን ያህል አስተማሪ ናቸው አመሰግናለሁ
Sep 27, 2021የዘመኑ ወጣት ከህፃን እስከ አዋቂው ተለክፎበታል በዚ ሰአት እንሱ ለመዝናናት እናየዋለን ይላሉ እኔ ግን የማየው እንደ ባህል ወረራ ነው! እልም ያለ የጃፓኖች ባህል ወረራ ነው🤷♂
Sep 27, 2021Yaw anime ende animation nachew Ena yaw ye edeme kelel lalekew Lehulum ale le adult m le hetsanatem wanaw merto mayet nw Tekemu lalekew demo ene sayew New point of view alachew betam des milu bezalay enjoy lemareg betam nw memertachew normal film kemay enesu feta yaregugnal If u wanna watch it believe me go on betam nw metewedew
Sep 27, 2021Enkuan le lijoch letelkum aymekerem mnm aynet temhrt atagegnubetm endene sus hono gize mgedl becha nw seraw bezawem Brain wash mareg lk ahun mn chgr ale endemilu sewoch
Dec 18, 2021አኒሜ የጃፓን አኒሚሽኖች ናቸው ብዙ አይነት አሉ ለግሮን አፕስ የሚሰሩ አሉ አብዛኞቹ ግን ከታች ጀምሮ ይታያሉ (አስተማሪ ለማለት ይከብዳል እንደማንኛውም ፊልም ናቸው )
Sep 27, 2021Personally I don't think kids should watch them, some of them might get a bit sexual, adults might jst laugh at it and move on but for kids i don't recommend it and ofcourse violence,they r full of them
Sep 28, 2021