#health Sewoch egna setoch period lay snhon keftegna yejerbana yehod hmem alew lemndn new?? Mefthews ?
Sep 27, 2021Muk huha behayland argsh yashibt yemiyamsh bota lay
Sep 27, 2021#health Sewoch egna setoch period lay snhon keftegna yejerbana yehod hmem alew lemndn new?? Mefthews ?
Sep 27, 2021Muk huha behayland argsh yashibt yemiyamsh bota lay
Sep 27, 2021የወር አበባ (የፐሬድ) ህመም‼️ 🖌ዶ/ር መስፍን ገ/እግዚአብሔር #በፐሬድ_ጊዜ_ለምንድነው_ህመም_የሚኖረኝ ? ✍በዚህ ወቅት ሰውነትዎ ፕሮስታግላንዲን የሚባሉ ኬሚካሎችን ያመነጫል።እነዚህ ኬሚካሎች በምጥ ጊዜ የሚኖረው አይነት የማህጸን ቁርጠት ያመጣሉ። ይህ በወር አበባ ጊዜ የሚከሰት ህመም የጤና ባለሞያዎች ዲስመኖርያ( dysmenorrhea) በማለት ይጠሩታል። ✍አንዳንድ የማህጸን በሽታዎች በወር አበባ ወቅት የሚኖረውን ህመም ያባብሱታል። ይህ ችግር ከሚያባብሱት መካከል ኢንዶመትርዮሲስ፣ የማህጸን ኢጢ እና የማህጸን ኢንፌክሽን ተጠቃሽ ናቸዉ። #የህመም_ስሜቱ_ምን_የመስላል? ✍ የፐሬድ ህመም ያላቸው ሴቶች የታችኛው የሆድ አከባቢ ቁርጠት ይኖራቸዋል። ቁርጠቱ ቀላል ወይም ከባድ ሊሆን ይችላል። በተጨማሪም የጀርባ ወይም በጭን አከባቢ ህመም ሊኖር ይችላል። ህመሙ ፐሬድ እንደጀመረ ወይም ከመጀመሩ ከጥቂት ሰአታት በፊት ሊጀምር ይችላል። ✍ አንዳንድ ሴቶች በተጨማሪ የሚከተሉት የህመም ስሜቶች ይታዬባቸዋል ● ማጥወልወል ● ተቅማጥ ● በጣም ከባድ የድካም ሰሜት ● ራስ ምታት ● ሆድ የመንፋት ስሜት #ጥሩ_ስሜት_እንዲሰማኝ_ማድረግ_የምችለው_ነገር_አለ? ✍ አዎ የሚከተሉት በማድረግ ጥሩ ስሜት እንዲሰማዎ ማድረግ ይችላሉ። ● የፐሬድ መምጣት ምልክቶች እንደጀመሩ ወዲያውኑ እንደ ዲክሎፌናክ የመሳሰሉ የህመም ማስታገሻ ክኒኖችን መዋጥ ይጀምሩ። ከዚያም 2 ወይም ለ 3 ቀናት መውሰድዎን ይቀጥሉ። ● በታችኛው የሆድዎ አከባቢ ላይ የሞቀ ፓድን ወይም ሙቅ ውሃ የያዘ ጠርሙ ያድርጉ ● በመደበኛነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ #ዶክተር_ወይም_ነርስ_ማየት_አለብኝ? ✍ከስር የተዘረዘሩት ምልክቶች ከታዩብዎ ሐኪምዎን ወይም ነርስዎን ያማክሩ ● ህመሙ እየባሰ ከመጣ ● ህመሙ የህመም ማስታገሻ መድኃኒት ካላስታገሰው ● ህመሙ ከፐሬድ ውጪ የሚቀጥል ከሆነ #ላደርጋቸው_የሚገባኝ_ምርመራዎች_አሉን? ✍የርስዎ እድሜ ፣ ሌሎች ተጨማሪ ምልክቶች እና ግለሰባዊ ሁኔታዎች መሰረት በማድረግ ምንአይነት ምርመራ ማድረግ እንዳለብዎት ሐኪምዎ ወይም ነርስ ይወስናሉ። ✍አብዛኛዎቹ ሴቶች የአካል ምርመራ ብቻ ያስፈልጋቸዋል። አንዳንድ ጊዜ ግን ተጨማሪ ምርመራዎች ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ለምሳሌ ፦ ● የማህጸን አልትራሳውንድ ● የአባላዘር በሽታዎች ምርመራ እና ● ላፓሮስኮፒ ከሚያስፈልጉ ምርመራዎች ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው። #የፐሬድ_ህመም_ህክምናው_ምንድን_ነው ? ✍ህክምናው በመንስኤው ላይ የተመሰረተ ነው። በጣም የተለመዱት ሕክምናዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላል። ● የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች ● የወሊድ መከላከያ ክኒን ወይም ሌላ ዓይነት የወሊድ መቆጣጠሪያዎችን (ሆርሞኖችን) ያጠቃልላል:: Yehe bexam beki mels yemeslegnal ehete
Sep 27, 2021ሆድሽ ውስጥ በሚከሰት የገብረ ማህፀን መፍረስ፣የደም ስሮች መበጣጠስ ምክንያት ሲሆን ህመሙ ከፍ ካለ ግን የጤና ባለሙያ ሊያይሽ ይገባል። መፍትሄውም= ለብ ያለ ውሀ በሃይላንድ መያዝ ፣አጃ መጠጣት እና እንቅልፍ ናቸው።በነገራችን ላይ እንቅስቃሴ አይፈልግም።
Sep 27, 2021Mkniatum zer yalaganyew enkulal eyatekorareta new miwetaw esu new period/dem mihonew leza new setoch hodach hun miyamachu
Sep 27, 2021Selam sewoch bf neberegn ena betam enwaded neber befkr 5 wer koytenal ena ke tnsh samnt befit meleyayet alebn alegn lemn slew ene lanchi algebashm koshasha negn alegn mknyatun linegregn befetsum alfelegem ena betam new mwedew endet lrsaw?
Sep 27, 2021Anchi kawekshiwe betam ymigoda neger argual malet nw sleza atfelafeyi move on girl le lela gize gn optionu ly ketanch ask a question ymilew ly laki more sew ymlselshal
Sep 27, 2021Mekniyatun lezlelewena meftehew enksekase madrg yemoke weha hod lay madrg ende muz ena checolate aynt ngerochen meblat tekus tekus nger metetat.....
Sep 27, 2021