ሰላም ናቹሁ ሰሜ * ይባላል እናም ከፍቅርኛየ ጋ ለ6 አመታት አብረን በፍቅር ኑረናል በዚህ ማሀል ግን ያላሰብኩት ሁኔታ ተፈጠረ እሱም እሷ ከኔ መራቅ እና አብራኝ እደማትፈልግ ነገረችኝ ምክንያቱን ሰጠይቃት ካንተ ጋ መሆን አሰጠልቶኛል ነው መልሷ ለምን እዳሰጠላት ሰጠይቃት ከዚህ ውጭ መልሰ የላትም እደምታፈቅረኝ አሁንም አቃለሁ በሌላም እዳልቀየረችኝ ነግራኛለች ነገር ግን ለምን እዳሰጠላት ለኔ ሚሰጥር አደረገችብኝ ሰልክም አታነሳም ሜሴጅም አትመልሰም መንገድም ላይ ሳገኛት ያው ነው ለውጥ የለውም ነገር ግን ፊቴን ለማየት ትፈራለች የተከፋችም ነው የምትመሰለው ሳያት እና ምን አድርጌት ቢሆን ነው እደዚህ የሆነችብኝ ብየ በማሰብ ውሰጤ እጅግ በጣም እየተጉዳ ነው በየ እለቱ እና ምን ትመክሩኛለቹሁ
Sep 26, 2021ምክንያቱ ይሄ ነው ምናልባት ሜሞሪ ሎስ ከገጠመሽ ባባ ያው በግጭት በአደጋ ምክንያት ያጋጥማል የመርሳት ችግር ላስትውስሽ ብዬ ነው ብሮ 😎
Sep 27, 2021