… ሩቅ ላለችው በአካል ለማያውቋት፣ እሷም ለማታውቃቸው ፍልስጤም እንዲህ ባንዲራዋን አሰፍቶ መንደር፣ ሰፈር ሃገሩ ሁሉ ይይ ይፍረደኝ ሲል የከረመው የሃገሬ ሙስሊም እንዴት ለሚያውቀው፣ ለአጥንቱ ፍላጭ ለሥጋው ክፋይ ለሆነው ለወንድሙ፣ በዜግነት አንድ ለሆነው ለወሎ ዐማራ ሙስሊም ድምጽ መሆን ተሳነውሳ? … በራብ፣ በጠኔ በገፍ የሚያልቀው ኢትዮጵያዊው ዐማራ የወሎ እስላም ነፍስ በጦርነት ከሚሞተው ከፍልስጤማውያን ነፍስ የተለየ ነው እንዴ? … የሙስሊም ኡስታዞቹም አክቲቪስቶቹም ዝም ጭጭ ሲሉ ባይ ጊዜ ነው መጠየቄ? …
Sep 26, 2021ይህ የቡድን አስተሳሰብ ይቁም ወሎ ሙስሊም ብቻ አይደለም አየተራበ ያለው ሁሉም ነው ሚራበው አላህ ሁሉንም እኩል ያያል ትሉ የለ ታዲያ አንተ ወይም አንቺ ለምን ለራስ ታዳላላቹ አምላካቹ ሰውን በሀይማኖቱ ሳይሆን በሰውነቱ የሚያከብረው የሚጠብቀው ከሆነ ምነው እናንተ አማኞቹ በጎራ በሀይማኖት ማሰብ አስፈለጋቹ እየተጎዳ ያለው ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ከጎጠኝነት አስተሳሰብ ውጡ
Sep 27, 2021