ሰላም Guys ጥያቄ ነበረኝ እናም የኔ ጥያቄ አንድ በጣም የምቀርባት ጓደኛ እሷም በጣም የምትቀርበኝ ጓደኛ አለችኝ እናም በቀደም እያወራን ነበር እናም በዚያው ሰሞን ትንሽ እኔ ላይ ሙድ መያዝ ጀምራ ነበር ያው ለሷ Normal ነበር ግን እኔ ቶሎ ተናዳጅ ነገር ነኝ እናም እየታገስኳት እያወራን እያለ አንድ ነገር አለችኝ እናም በጣም ተናድጄ ስለነበር ሰደብኳት በቃ እማይባል ነገር ነው እናም በተደጋጋሚ ሰደብኳት ግን ከልቤ አልነበረም እሷም በጣም እንዳዘነችብኝ እና እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም ምናምን አለችኝ እንደ አውሬ ነው ያየችኝ ግን ስድቤም ከዚያም በላይ ሚያስብል ነው እናም Block አደረኳት ግን እሷ እስካሁን block አላረገችኝም እኔ ብቻ ነኝ ያደረኳት ከዚህ በፊትም Block አድርጌያት መልሼ Unblock አድርጌ ታርቀን ነበር በአሁኑ ግን ዞር ብላ ምታየኝ አይመስለኝም እና እንዴት አድርጌ ይቅርታ ልጠይቃት ፀፀቱን አልቻልኩም ደግሞ ምርጥ ጓደኛዬ ናት ላጣት አልፈልግም ስላረዘምኩት ይቅርታ አመሰግናለሁ ።
Sep 26, 2021First unblock her dude🙄
Sep 26, 2021