ሰላም ሰዎች የተለያዩ መፅሀፍትን አነባለሁ እና አንድ ነገር ቀልቤን ሳበው እሱም አሜባ ተፈጥሮአዊ ሞት አይሞትም ለዚህም ምክንያቱ አሜባ በsex አደለም ሚራባው በመከፈል ነው። አሜባው ምግብ ይበላል ሲወፍር ለሁለት ይከፈላል ልክ እንደዚ ነው አናም ወሲብ ለሞት ምክንያትነውን ? አንድ ወንድ አንገቱ በሰይፍ ቢቀላ የዘር ፈሳሹን ይለቀዋል። ይሄ ደግሞ በግንኙነት ጊዜ ስትረጩ የሚሰማቹ ስሜት ስትሞቱ ከሚሰማቹ ጋር አንድ አይነት ነው ማለት ነው። ሴቱዋ ግን ተቀባይ ናት ስለዚ ለእሷ የእድሜ ማራዘሚያ ለወንዱ ደግሞ ታዲያ ለምን ወንዶች ለወሲብ ትጓጓላቹ ? አንድ ብራዚላዊ ታዳጊ 16 ጊዜ ሴጋ በማድረጉ መሞቱን አንብቤ ነበር እና ወንዶች ይህን ካነበባቹ ቡሀላ የተሰማቹን ንገሩኝ ?
Sep 26, 202115 is the limit egna wendoch sega limitu 15 endehone k brazilayiw teredtenal🤣🤣🤣
Sep 26, 2021