ሠላም ወገን እንዴት ናችሁ ከፍቅረኛዬ ጋር በት/ት ምክንያት ተራርቀን ነው የምንኖረው አልፎ በወር አንዴ እንገናኝ ነበር እስከ ቅርብ ጊዜም ጥሩ የሚባል የፍቅር ጊዜ አሳልፈናል ከወር በፊት የሆነ ስህተት ሠርቼ ይቅርታ ብጠይቃት እምቢ አለችና እንዳትደውል ብላ ለ2 ሳምንት ከተዘጋጋን በኃላ እራሷ ደወለች ከዛ በኃላ ግን እንደድሯችን መሆን አልቻልንም በተለይ እሷ የማወራት ሁሉ አይጥማትም ቶሎ ትናደዳለች ሳወራህ ጥሩ ስሜት አይሠማኝም ትለኛለች ጋይስ እስቲ ምከሩኝ ፍቅራችን ለመመለስ ምን ላድርግ?
Sep 26, 2021Hulu neger alfual ahun gelts mehon ina metemamam mechal alebachew betechil be akal tegenagnetachew betaweru melkam nw
Sep 26, 2021