ሰላም✋ እስኪ በጥንዶች መሀል ያለ የእድሜ ልዩነት የሚፈለግበትን ምክኒያት አስረዱኝ? ማለት ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ታላቅ እንዲሆን የሚፈለገው ለምንድነው? እኔና ፍቅረኛዬ በዕድሜ እኩዮች ነን እሷ ደግሞ የወንድ ልጅ እድሜ የተወሰነ መብለጥ አለበት የሚል መረጃ ሰምታ ስለ ዕድሜዋ ስታስብ በጣም ትጨነቃለች። እኔ ደግሞ ምንም ችግር እንደሌለው አስባለው። እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ በቂ እውቀት ያላችሁ ብቻ ሀሳብ ስጡኝ 🙏🙏አመሰግናለሁ
Sep 26, 2021Wendoch tolo mature ayaregum that’s y
Sep 26, 2021