Yaw endemitawekew set lj birr yalew wend twedalech ybalal ena bezawm lk wendu birr kalew yefelegatn set maggnet echlalehu blo new yemiyasbew or leloch yemiyasbut gn sntochachhu nachhu ye bilget mist endefetachw yemtawkut ena yhe neger yhen astesaseb ykeyral blachhu atasbum and more over birr ke kusawi negeroch wchi yemnfelgewn neger endnagegn yemiaderg yimeslachihual?
Sep 25, 2021ኧረ ጭንቅላት በስማም አንቺ 😬ስስስስ .......የቢምቢ ነው እንዴት አንቺ ራስሽ ጀነራላይዝ አድርገሽ ታስቢያለሽ ብር የምትወድ ሴት ትኖራለች ከናካቴው ለብር ኬር የሌላትም እንደዛው ለሴክስ ብቻ የሚፈልግ ወንድ ይኖራል ልባዊ ፍቅር ብቻ የሚሻም እንደዛው ሲቀጥል ምሳሌሽ ራሱ የደከመ ነው ብር የምትፈልግ ሴት እኮ ሰውየውን ብላ ሳይሆን ሀብቱን ብላ ነው ምትቀርበው እና ማሊንዳ ጌት እኮ ስትፈታው ቢሊየነር ነው የሆነችው እድሜ ልኳን ሳትሰራ መኖር ትችላለች በያዘችው ሀብት ያ ማለት እኮ ብር ወዳድ ብትሆን ራሱ ተመራጭ እና አትራፊ መንገድ ነው (ኧረ እናስብ እህት አለም)
Sep 26, 2021