Selam … የ"ጌታ ሰው" ዐቢይ አሕመድ መንበረ ሥልጣኑን ከያዘ ጀምሮ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እንደ ጧፍ እየነደዱ ካህናት መነኮሳት፣ ምእመናን ጭምር እንደ በግ እታረዱ ንበረታቸው፣ ሃብታቸው በእሳት እንዲወድም እተደረጉ በአንድ ጀንበር ከኢንቨስተርነት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት እንዲለወጡም እተደረጉ ተሰደዱ፣ ታሰሩ፣ ተፈናቀሉም። በዘመነ ብልፅግና የኦርቶዶክስ መከራ ደረጃው በእጥፍ ከፍ እያለ ይሆን? " … በግልፅ አማርኛ ጊዜው የእኛ ነው። መንግሥቱም የእኛ ነው ባሉ የፕሮቴስታንት ሹመኞች አማካኝነት ዘንድሮም በደቡብ ክልል በሆሳዕና ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል አይከበርም! በእነ ፓስተር ኢዩ ጩፋ፣ እስራኤል ዳንሳ፣ ዮናታን ራዕይ የሚመሩትና የቀበሌ ስብሰባ ሳይቀር በጸሎት የሚያስጀምሩት የደቡብ ክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ኦርቶዶክስን አንገቷን አይደለም ወገቧን ለመስበር የሚያደርጉት መላላጥ አያስገርምም? በእጃችምው ይዘው የሚያቅራሩበትን መጽሐፍ ቅዱስ ጽፋ፣ ተርጉማ፣ ደጉሳ ያስቀመጠችላቸውን ቤተ ክርስቲያን በማዋረድ መባረክ የሚያገኙ ይመስላቸዋል ልበል?! በሆሣዕና የመስቀል በዓል ዘንድሮም አይከበርም ፤ በሚቀጥለው ዓመት አይከበርም ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ከሆሣዕና አይደለም ከደቡብ ክልል ይውጣልን ላለማለታቸውስ ምን ዋስትና አለን???
Sep 25, 2021Endezi aynetm xemama sew ale ende hon teblo mndnw ye zer albeka blo demo be haymanot mitmexaw plus demo Orthodox bcha teleyto eyetederege yale ngr yelem bihonma noro endemnawkew Ethiopia wsx eko keftegha mimenan yalebet Orthodox nw ena endet limerex chale beza lay demo endewm yetekefafelelu papasatn and adrguachewal maybe Protestant slehone endezi yadergal blek asbek yhonal gn meriw ke Protestant belay nw astesasebu hulu negeru demo wededkm xelakm fexari ychin mdr endiyastedadr setotal so lerask texamek sewn lemaxamem atmokr
Sep 26, 2021