#religion
ሀይ urgent ነው ከ መገናኛ ወደ ቀፀላ ማርያም እንዴት ነው የሚኬደው 🙏 ቶሎ በሉ
Sep 25, 20217 engagements
ሀይ urgent ነው ከ መገናኛ ወደ ቀፀላ ማርያም እንዴት ነው የሚኬደው 🙏 ቶሎ በሉ
Sep 25, 2021Ke megenagna etach egziabher abe church mewereja ga ye bole arabsa taxiwoch alu enesun meyaz keza setders yawerduhal!!eza kewerdk behuwala be egreh keleloch memenan ga abreh mhed,betechaleh akem be lelit hid! ቃጥላ ማርያም nw tkklegna semuwa
Sep 25, 2021አመሰግናለው
Sep 25, 2021በጣም ቀላል ነው መገናኛ ድልድዩ ስር ግባና ቦሌ አራብሳ የሚጭኑ ባሶች አሉ እዞው ነው የሚያወረዱክ
Sep 25, 2021አመሰግናለው
Sep 25, 2021ከመገናኛ የቦሌ አራብሳ ታክሲ መያዝ ነው በዛው ነው የሚያልፈወሰ
Sep 25, 2021😂 mndn nw eruchaw ehet alem? 😁
Sep 25, 2021😂 ነገ ልሄድ ስለፈለኩ ነው
Sep 25, 2021