ሰላም ሰወች wifi ላስገባ ፈልጌ ነበር ና ዋጋውን ግን አላውቅም እስከ ራውተሩ እና ወርሃዊ ክፍያው ነው ምትነግሩኝ ጠቅላላ ዋጋ... ስጠይቅ ልዩነት አለው አሉኝ ብቻዬን ስለምጠቀም የዝቅተኛ ዋጋውን ነው ምፈልገው ግን connection ዝቅተኛ እንዳይሆንብኝም ሰጋሁ እስኪ ዋጋ ከነ ምክር ለግሱኝ ለምላሻችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ
Sep 25, 2021💢የዋይፋይ የወር ክፍያ ዋጋ የጠየቃችሁኝ: 🔆1Mbps ➡️ 499 🔆2Mbps ➡️ 699 🔆3Mbps ➡️ 899 🔆4Mbps ➡️ 1099 🔆5Mbps ➡️ 1249 🔆6Mbps ➡️ 1499 🔆8Mbps ➡️ 1900 🔆10Mbps ➡️ 2300 🔆15Mbps ➡️ 3320 (ከዚህ በላይም አሉ) ⚠️አዲስ ልታስገቡ ያሰባችሁ ሰዎች የመረጣችሁት ላይ #የራውተር መግዣ 1350ብር ጨምሩበት (ራውተሩን ከቴሌ ምትገዙ ከሆነ) ⚠️ከውጭ ምትገዙ ከሆነ እስከ 4ሺ፣ 5ሺ ብር ድረስ #ምርጥ ራውተሮች አሉ፤ በተለይ ለስራ ምትፈልጉት ከሆነ👍 🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 (Mute የሚለው ላይ መሆኑን ያረጋግጡ።) 💬አስተያየትዎን @Ethiotechsbot 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®🇪🇹Ethio Techs🇪🇹® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Sep 25, 2021