Sup guys👋 Bzu gize set lj taleksalech bezawm lk bzum gize baytaym wendochm yaleksalu gn kewend lj enbana keset lj enba yetu ykebdal? Ena demo lemndenew yewend lij enba kebad new mnamn stuff yemibalew?
Sep 25, 2021ወንድ ልጅ ሲያለቅስ በ እልህ ብቻ ነው የማውቀው ግን ከባድ ነው ድሮ ፈላ እያለው ሲመቱኝ ወንድሜ ምን ሆነህ የምታለቅሰው ምናምን ሲለኝ እእእዛ😢 ያሉት ልልጆች😢 መቱኝ እኮ😭 ብሎ ያለቀሰ ሰው ያውቀዋል😅😊
Sep 25, 2021