Tinsae51
#beauty
ለወንድ የሚሆን አሪፍ የሆነ ፊቴ በጣም ቡጉር ነበረበት አሁን ግን በጣም ቀንሶልኛል ግን ጠቆርኩ እና ሁሌ ተቀቡኝ ማይል ክሬም፤ሳሙና ንገሩኝ እባካችሁ
Sep 25, 202110 engagements
ለወንድ የሚሆን አሪፍ የሆነ ፊቴ በጣም ቡጉር ነበረበት አሁን ግን በጣም ቀንሶልኛል ግን ጠቆርኩ እና ሁሌ ተቀቡኝ ማይል ክሬም፤ሳሙና ንገሩኝ እባካችሁ
Sep 25, 2021Miracle cream
Sep 25, 2021Mar metekem jemr mata mata it helps betam
Sep 25, 2021Esu baksh gena ንጹሕ ማር magnat erasu😳
Sep 25, 2021እስኪ ብጉርክ በምን እንደቀነሰልክ ንገረኝ brother 😭😭😭😭
Sep 25, 2021Drink "WATER" my life saver 🥰
Sep 25, 2021Yhen tetekem
Sep 25, 2021