. ሉዓላዊ በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዛስ እንዴት ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት በዚ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገርን ማወቅ ሉዓላዊ ብቻህን ልዋላዊ ነህ ሉዓላዊ እግ/ር ልዋላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም ሸማኔው አንተ የህይወቴ ሸማኔ ሸክላ ሰሪው አንተ የሂወቴ ሸክላ ሰሪ ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው ሉዓላዊ (4*) . ሉዓላዊ -||- በረከት ደጀኔ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot ▷ @Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△