Shebelaw1071
#religion
manafik malet mndnew esu🤷♂ likekahnatuna tertelus lemn paulosn manafik endalutm ngerugn
Sep 25, 202134 engagements
manafik malet mndnew esu🤷♂ likekahnatuna tertelus lemn paulosn manafik endalutm ngerugn
Sep 25, 2021በ ክርስትና ትምህርት አምናለሁ ብሎ ነገር ግን ሙሉ የክርስቶስንና የአባቶች ውሳኔዎችን የማይቀበል አካል መናፍቅ ይባላል። መጽሐፍ ቅዱስ ስለአምላክ ማንነት የሚናገረውን የማይቀበል፡ የአምላክን ፈቃዳትና ትእዛዛት በተዛባ መልኩ የሚያስተምር መናፍቅ ይባላል። ለምሳሌ፡ መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ በአንድነት በሦስትነት ይኖራል እያለ አምላክ አንድ አካል ብቻ አለው የሚሉ መናፍቃን ይባላሉ፡፡
Sep 25, 2021Enem meteyek mfelgew tyake nber,thanks
Sep 25, 2021💁♀
Sep 25, 2021Kehadi malet new
Sep 25, 2021Menafk malet yemichemr weym yemikens kebible lay degmo manew pawlosn menafk yalew🤔
Sep 25, 2021hawaryat sira 24n ambib eski
Sep 25, 2021