እኛ ሰፈር ያለች ባለ ሱቅ ልጅ ተመችታኝ ነበር ግን እንዴት እንደምታዋወቃት ግራ ገብቶኛል የሆነ ነገር ገዝቸ ከመመለስ ውጭ ምንም ላወራት አልቻልኩም🤷♂...እስኪ እንዴት ልተዋወቃት መላ ንገሩኝ please! tnx🙏
Sep 25, 2021ካርድ ምናምን ብድር ስላለብኝ Mb ላኪልኝ ምናምን በላት ምናም አንዳንድ ነገር የረሳህ መስለህ አለብ መልስ ምናምን በቃ ስላንተ እንድታስብ ማድረግ ነው
Sep 25, 2021