1 sewn mimeslu 6 sewoch alu mibalew neger gn ewnet new? weys zmblo normal memesaseln new milut? ene andunm aychew alawkm enantes aytachu awkalachu?
Sep 24, 2021yeah ልክ ነው simple example Chinese people ataym😅
Sep 25, 20211 sewn mimeslu 6 sewoch alu mibalew neger gn ewnet new? weys zmblo normal memesaseln new milut? ene andunm aychew alawkm enantes aytachu awkalachu?
Sep 24, 2021yeah ልክ ነው simple example Chinese people ataym😅
Sep 25, 2021Are ene ayichalew yegna bet mestawot west ale😜🙈
Sep 25, 2021Ewnet new enen gn agatmogn ayawkm eskahun felega lay negn 🤣🤣🥺 degmo ethio wst bicha sayihon bemelaw alem tebetatnual may be kezih befit noro ye motum lihonu yichlalu 🤷♀🙃
Sep 25, 2021melk enen mimesel aginchalew but bahriachen ezana ezi
Sep 25, 2021it might be true, I found one and I was shocked damn this guy looks like me,
Sep 25, 2021"አንተን የሚመስል ሰው አውቃለሁ ፣ አንተን የሚመስል ዘመድ አለኝ ፣ እኛ ሰፈር አንተን የሚመስል ልጅ አለ ፣ ወዘተ" ነገሮችን ብዙ ሰዎች ሲሉኝ 'ይሆናል እንግዲህ የፈጣሪ ጥበቡ ብዙ ነው' ከሚል መልስ ውጪ ብዙም ትኩረት አልሰጠዋቸውም ነበር ። science እንደ ሚለው በአለማችን ላይ ከ #4 በላይ በመልክ የሚመሳሰሉ ሰዎች አሉ ። እኔን የሚመስል ሰው እስካሁን ባካል ባይገጥመኝም ፡ ከብዙ ሰዎች ግን እሰማ ነበር ። በዚህ ዓመት ብቻ #4 ሰዎች በቁምነገር እንደዛ ብለውኛል ። አንዱ ልጅ እንደውም መንገድ ላይ አስቁሞኝ "ባህር ዳር አውቅሀለሁ እኮ እንዴት ነህ ...?" ብሎኛል ። እኔ ግን ባህርዳርን በስም እንጂ በአካል አላውቃትም ። ከሁሉ ነገር ግን ያስገረመኝ ፡ እኔን የሚመስሉ #4ቱ ሰዎች የተገኙት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ። ቆይ ግን እንዴት እኔን የሚመስል ሰው ህንድ ወይንም ደግሞ Spain ውስጥ አልተገኘም ...? ሌላው ቢቀር ቢጠፋ ቢጠፋ እኔን የሚመስል ሰው ቱርክና brazil ውስጥ ይጠፋል ...? science እኮ ያለው በአለማችን ላይ እንጂ በአንድ ሀገር ውስጥ ብቻ አላለም ። anyways ምናልባት የኔ ሌላ የቀረ high copy ሰው ካለ ግን ባልኳቸው ሀገራት ውስጥ ባይገኙም ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለበዛሁ ቻይና ወይ Nigeria ውስጥ ቢገኙ አይከፋኝም ። (ደግሞ ስቀልድ ነው ...😜) ። ሳሉት እስኪ እኔን የሚመስል ቻይናዊ ። (በናታችሁ አትሳሉት ...🙆) ። ከከንቲባው ልጅ ጋር ያንን ሰውዬ አይተን አጣድፋኝ መኪና ውስጥ ገብተን ወደ ኩሪፍቱ ማረፊያ ክፍላችን ገብተን አረጋግቻት ሁሉን ነገር ከነገረችኝ በዋላ በሰጠችኝ ፎቶግራፍ ላይ ፈዝዤ ቀርቻለሁ ። እኔን የሚመስል ልጅ በአካል አይቼ ባላውቅም ዛሬ ግን በፎቶ አየሁኝ ። ሰው እንዴት በተለያየ ቦታና ከተለያየ ሰው ተወልዶ እንዲህ ሊመሳሰል ይችላል ...? አልኩኝ ለራሴ ። እውነትም የፈጣሪ ጥበቡ ብዙ ነው...✌️
Sep 25, 2021Ene andun aginchewalehu min libelih beka yawu ene negn 😂😂😂😂
Sep 25, 2021Ene aychalew
Sep 25, 2021Yup there is I got one
Sep 29, 2021Zm blo memesasel new enji Kurt aydelem gen andande menged lay mnamn am tertew mnamn yteykugnal gen wanaw neger ewnet egnan erasachnn yemimeslu sayhon tnsh yemimeslu new Ena degmo hulum yesew Lij unique new bemelk dereja enmesasel enji ewnet enene or anten yemimesl manmn yelem identical twins erasu bemelk dereja egna meleyet yakten enji yleyayalu
Sep 25, 2021EWENt yimeslegnal be Tv kerbo nebre ..... ena eskahun yerasa alagetemegnem gne ande ken ke school wede bata semelse 2 sewoche ayetewegne kuku kuku blew kewtut i'am not kuku so yachi lij alemehonane negerkuachew andu betelye rxnu kebad neber becha kuch miyakuten sew endemeselkuachew eregtegna negne hunatachew yastawekal
Sep 25, 2021