ሰላም አኔ ምለዉ ሰዋች አሮብ ና አርብ ለምንድን ነው የምንፆመዉ በቅንነት በማስረጃ አስረድኝ አለማወቅ ሀፀያት አይደለምና አመሰግናለሁ
Sep 24, 2021እሮብ እለት አይሁድ ክርስቶስን ለመስቀል ተማክረው የወሰኑበት ሲሆን አርብ ደሞ በተግባር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሰቀሉበት ስለሆነ
Sep 24, 2021ሰላም አኔ ምለዉ ሰዋች አሮብ ና አርብ ለምንድን ነው የምንፆመዉ በቅንነት በማስረጃ አስረድኝ አለማወቅ ሀፀያት አይደለምና አመሰግናለሁ
Sep 24, 2021እሮብ እለት አይሁድ ክርስቶስን ለመስቀል ተማክረው የወሰኑበት ሲሆን አርብ ደሞ በተግባር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሰቀሉበት ስለሆነ
Sep 24, 2021Erob getachenn liyizut yetemekakerubet shengo ken sihon areb demo Geta Yetesekelebet ken slehone new e,itsomew wendme
Sep 24, 2021እሮብ👈 ይሁዳ ኢየሱስ ክርስቶስን አሳልፉ የሰጠበት ቀን ስለሆን አርብ 👈 ኢየሱስ ክርስቶስን የተሰቀለበት ቀን ስለሆን ኢየሱስ ክርስቶስን በማሰብ ይፆማል።
Sep 24, 2021Erob let mikire ayihud new kiristosin lisekilu ayihudoch yetemakerubet ..... arb elet demo yegetachen sikilet new
Sep 24, 2021ኢየሱስ ክርክቶስ የመጣው ከህግ አርነት ሊያወጣን እና በእምነት እንድንጓዝ ነው። እሮብ እና አርቡን መፆምን አልቃወምም ምክኒያቱም የቤተክርስቲያንን ድምፅ መስማት የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት ስለሆነ ግን የእሮብ እና አርቡ ፆም እንደ ህግ እና ግዴታ መታየት የለበትም የትኛውም ቀን የጌታ ስለሆነ ውስጥህ በፈቀደበት በየትኛውም ቀን መጾም መፀለይ ትችላለህ።
Sep 25, 2021Ehet erob yehuda eyesusen yeshetbet ken nw arb demo yetseklebet nw ena yan lemaseb nw mentomew thanks
Sep 25, 2021Tru tiyake new እረቡ ክርስቶስ አምላክ ለአይሁድ ተላልፎ የተሰጠበት ዕለት ነው ይህን ቀን ለማሰብ ነው አርብ ደግሞ የተሰቀለበትን እለት ለማሰብ ነው
Sep 25, 2021Erob krstos telalfo mesetetun bemaseb arb demo mesekelun bemaseb entsomalen
Sep 25, 2021