#personal ሀይ! የhigh school ተማሪ ነኝ እናም ለወደፊት ጥሩ ህይወት ለመምራት የሚያስችለኝን (ጥሩ ደመወዝ የሚያስገኝ) ስራ ለማግኘት ከአሁኑ ማሟላት ያሉብኝን ነገሮች ለማወቅ እየጣርኩ ነው። የኔ ችግርም ለወደፊት መሆን የምፈልገውን ነገር መምረጥ ማቃቴ ነው! ጥሩ gradeም አለኝ 1. ዶክተር መሆን አልፈልግም ምክንያቱም የሰውን ህመም እና ደም የማየት phobia አለብኝ 2. ፓይለት መሆን ብፈልግም medical test ላይ አይን 100% ጤነኛ መሆን ስላለበት ተስፋ የለኝም😔 3.ነጋዴ እንዳልሆን ደግሞ ጥሩ ጭንቅላቴን ዝም ብዬ ማባከን አልፈልግም እነዚህ common የሚባሉት ናቸው ከነዚህ ውጪ የምትመክሩኝ ካለ ብዬ ነው በነገራችን ላይ social እና art ላይ ብዙም አይደለሁም ግን Maths, physics, english, ICT... ላይ ጎበዝ ነኝ
Sep 24, 2021ነጋዴ mehon mebaken nw bleh tasbaleh 🤦♂ tililik business company mimeru sewoch ewket yelachewm bleh nw mtasbew........ yante interest layhon yichilal gn betam ewket yiteyikal
Sep 24, 2021