እንዴት አመሻቹ! ለዚህ መፍትሄ ያለው አለ? ከሰው ጋ አልጣላም ከተጣሉኝና ጥፋተኛ ሆነው በጉልበት በስድብ በማዎረድ ሊረቱ እሚመጡትን በበቀል ነው እምመልስላቸው ! ምንም አመት ቢቆይ አልረሳም! ባአንድ ገጠመኝ መኪና ኮርኮም አረኩ ባለመኪናው ወርዶ ጮኸ ሊማታም ፈለገ ዝም ነበር ያልኩት እኛ ተስማምተን ሄድን ከኔ መኪና ኋላ የታክሲ ሹፌር በለው በለው ይል ነበርና ነገር መቆስቆሱ ውስጤ ገብቶ ንዴቴን ከ ሶስት ወር በኋላ አይሁኔ አቀጣጥ ቀጣሁት! ይህ ልክ እንዳልሆነ ባቅም ነገር በፔርሙስ ይዞ መዞር ሆኗል መፍትሄ ያለው ጀባ በሉን!
Sep 23, 2021Mn aynet kitat nw yeketakew ere negeregn🤔
Sep 24, 2021