ለሙስሊሞች በ እኔ እና በ ዱንያዊ ትምህርት መካከል ምን አይነት relationship ነው ሊኖር የሚገባው? ማለት ጎበዝ ተማሪ ሁኖ በጣም ለትምህርት ትኩረት መስጠት እና መጨነቅ ከሃይማኖታችን አንፃር እንዴት ይታያል Tnx for answering❤️
Sep 23, 2021በሀይማኖታችን እውቀት ትልቅ ቦታ ነው ሚሰጠው we all know that first word in quran is "አንብብ " ስለዚህ ማንበብ ትምህርት ላይ መጠንከር በጣም የሚወደድ ነው ነብዩ (ሰዐወ) "እውቀትን ከእናታቹ ሆድ ከወጣቹ ጀምሮ ፈልጓት " ብለውናል አለማዊ እውቀትንም ዲኑንም እኩል በሆነ መንገድ ማስኬድን ይመረጣል አእምሮአችንን ሰፋ በማድረግ የተለያዩ እይታዎች እንዲኖሩን ያግዙናል 😊
Sep 24, 2021