ሰላም x እባላለዉ የ 12ኛ ክፍል ተማር ነኝ ማለት ጥቅምት ላይ ልፈተን ነዉ ያለውት እናም ሀሳብ እንዳታጋሩልኝ እፈልጋለዉ እንደምታውቁት ለፈተናዉ በዛ ቢባል 1 ወር ከ ግማሽ ነዉ የቀረዉ እና ለፈተናዉ ዝግጁ ነኝ ለማለት ይከብደኛል ምክንያቱም ስላልተዘጋጀዉ ነው እንዴት ባጠና ነዉ ለፈተናዉ ሙሉ በ ሙሉ ዝግጁ መሆን ባልችልም የማለፊያ ነጥብ ማምጣት የምችለዉ እንደዛ ማለቴ ሙሉ በ ሙሉ አላጠናውም ማለት አይደለም፡ አንዳንዴ ጥያቄ ስሰራ ቢያንስ English, Sat, chemistry ከ 50 እስከ 60 አመጣለዉ ለላዉ ደግሞ Civics እና Biology ከ 55 እስከ 65 አመጣለዉ ነገር ግን Maths እና Physics ከ 100 30 እስከ 35 ☹️ እና ምን ትመክሩኛላችው
Sep 23, 2021Bio ena civic kezi ybelete wetet lemametat bedenb atna gize aleh. Math yhone yahel lmsrat moker. Phy gen enem techewalw.
Sep 24, 2021