የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እንዲህ አለ አሉ☝️ እነዚህ ታጣቂዎች እኮ በብዙ ዐማሮች ደም ሲታጠቡ የኖሩ፤ የብዙ የኦሮሞ ኦርቶዶክሶችን ንብረት ያወደሙ ፤ ነፍሳቸውን ያጠፋ ነፍሰ በላ የሆኑ ቀንደኛ ወንበዴዎች ናቸው። በንጹሐን ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ሲፈጽሙ የኖሩ፣ ያፈናቀሉ፣ የረሸኑም፣ ግለሰቦች ናቸው! ላጠፋት ጥፋት በሕግ ፊት ቀርበው መጠየቅ ሲገባቸው ይልቅ እንዲህ በሚድያ ይቅርታ እናረግላቸዋለን ሀጥያታቸው ተሰርዞላቸዋል ማለትስ ተገቢ ነው? በቀን መቶ ሁለት መቶ ሰው ሲገድሉ የሚውሉ ኦነጎች በሙሉ የሚገድሉት ሲያጡ በሰላም እጃቸውን ሰጡ ተብለው ሊሞካሹ ነው ማለት ነው? ዘር አጥፍቶ ሲያበቃ በሕግ የማይጠየቅ ከሆነ ምን ቢያደርግ ነው የሚጠየቀው? እስክንድር ነጋን ያለ በደሉ የሚያሰቃየው መንግሥት ነፈሰ በላዎችን ሲነካበከብ ስታይ መልእክቱ ምንድነው? ወይስ እራሱ መንግስቱ እራሱ ሸኔ ነው? አልገብቶም 🤷🏼 Ur thought...
Sep 23, 2021What I think is... Abiy amharan ende threat nw yemiyayew mknyatum amhara bedelu yeberetabet ken ketenesa abiyn saygedl endemaytewew ke sltanu endemiyaswerdew slemiyawk be TPLF indirectly madakem nw mifelgew temelketut eski be oromia wst amhara techefchfo ashebari teblo teferjo mnm ermja saywesd tegadmo kermo with just one hit TPLF lay werdo amharan be TPLF madakem jemere bezagnaw side shene lay mnm ermja saywesd ascheresew...this is a clear dign that abiy is the largest, ugliest, donkiest threat to amhara's survival. Mejemeriyam ene asamnew sigedelu nbr yesu telatnet yfa yewetaw. Abiy le ethiopia ayhonm. Oromon or tgrien telche sayhon meret lay yalewn ewnet nw yetenagerkut.
Sep 24, 2021