#business
Hello Guys, i need a Helium Gas Supplier Can u give me any contact. Specially, from Place that is Near to Adama/Nazret
Sep 23, 20211 engagements
Hello Guys, i need a Helium Gas Supplier Can u give me any contact. Specially, from Place that is Near to Adama/Nazret
Sep 23, 2021ቤት ውስጥ መስራት ይቻላል እኮ; የሚያስፈልጉ ነገሮች: 1.የመጋገሪያ እርሾ(baking soda) 2.ኮምጣጤ(vinegar) 3.የፕላስቲክ ወይም የጠርሙስ bottle(plastic or glass bottle) 4.ፊኛ(balloon) መመሪያ ፦ 1.በጠርሙስ ውስጥ ሆምጣጤን(vinegar) መጨመር 2.ወደ ፊኛው ውስጥ ቤኪንግ ሶዳ መጨመር 3.የጠርሙሱን የላይኛው ክፍል በፊኛው አፍ መሸፈን እና ቤኪንግ ሶዳ በሆምጣጤ ውስጥ እነዲወርድ ማድረግ ከዛ ከ ቀናት በጟላ ፊኛውን ቀስ ብሎ ከጠርሙሱ ላይ እንዳይተነፍስ አርገን በማንሳት መጠቀም እንችላለን። ይሄን ይመስላል እንግዲ🤷♂
Sep 23, 2021