ይሄ የታሪኩ "ዲሽጣጌና" የተባለ ሙዚቃ ከደቡብ አካባቢ ከሚወጡት ሌሎች ሙዝቃዎች በምን ተለይቶ ነው ይሄን ያህል ሊጮህለት እና በዚህ ደረጃ ሊገን የቻለው? በየሄድኩበት ቦታ ጆሮዬ እስኪግል ድረስ ሰሰማው ሰላልገብቶም ነው😊
Sep 22, 2021Enda manem sela kite ena sela shape aydalam yazafanaw sela sew mahon naw leza maw ka malektu naw
Sep 23, 2021