Selam እኔ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ህውሀት ወደ አማራ ክልል ከ700 ምንምን ኬሎ ሜትር በላይ ዘልቆ ገብቶ 5 ዞኖችን ወሮ ይዞ ይህን ሁሉ ጥፋት ውድመት እና ዝርፊያ ሲያካሂድ እና ማረስ የነበረበት አርሶ አደር ሀገሪቱ የሰለጠነ ወታደር እንደሌላት ሁሉ ገበሬው እርሻውን ትቶ እንደ ጥንቱ ጊዜ ሽፍታ ጫካ ለጫካ የሚያሯርጠው ለምንድነው? መንግስትስ ይሄ ሁሉ ሲሆን ምንድነው ሚሰራው ብሎ የሚጠይቅ የለም? በተለይ የአብይ ደጋፊዎችና ተደማሪ አስቃባጮች ህውሀት እንዲህ አደረገ እንዲህ አጠፋ እያላችሁ በኩራት ከምታወሩ ለምን መንግስት ምን እያረገ ነው ብላችሁ አጠይቁም? ሰሜኑ እርስ በእርስ ሲራኮት እንሱ ፓለቲካ እየሰሩ እንደሆነ አይታያችሁም እንዴ ወይስ አውቃችሁ ጨፍናችሁ ነው? ስልጣን ስለሌለው ነው መስከረም 24 ሲደርስ ምናምን እንዳትሉኝ መቀሌ ድረስ ሰራዊቱን አስገብቶ ሲያዋጋ መስከረም 24 ይድረስ ያለ አልነበረም😑
Sep 22, 2021it's bcz he knows if he make weak the unity of Northern part of Ethiopia(Tigray nd Amhara) nobody can challenge him
Sep 22, 2021