ሰዎች ከግብፅ ጋር ጦርነት ውስጥ ምንገባ ይመስላችኋል?? 🤔 ብታጠቃንስ የማሸነፍ ብቃቱ አለንን??
May 11, 2020Aswan dam is over her head eko , our militery can bit that dam down and all egypt city go to meditranian bro , we can win
May 14, 2020ሰዎች ከግብፅ ጋር ጦርነት ውስጥ ምንገባ ይመስላችኋል?? 🤔 ብታጠቃንስ የማሸነፍ ብቃቱ አለንን??
May 11, 2020Aswan dam is over her head eko , our militery can bit that dam down and all egypt city go to meditranian bro , we can win
May 14, 2020 #ግብፅና ኢትየጵያ በንፅፅር ግብፅ በታሪክ ከየትኛውም አገር ጋር ጦርነት አድርጋ አታውቅም። የመስቀል ጦርነት በቂ ማስረጃ ነው። በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል ያላው የኪ/ሜትር ርቀት 2248km፣ የህዝብ ብዛት ግብፅ 100 ሚሊዮን፤ ኢትዮጵያ 110 ሚሊዮን ነው። ግብፅ አላት የሚባል ዘመናዊ የጦር መሳሪያ የአጭር ርቀት ሚሳኤል ሲሆን እስከ 600 ኪ/ሜትር ድረስ ብቻ ነው አልሞ መምታት የሚችለው። ከዚህም በተጨማሪ ግብፅ በወታደራዊ ሎጀስቲክ ከአፍሪካ አንደኛ ስትሆን ኢትዮጵያ በ 3ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። በእግረኛ ጦር ብዛት ኢትዮጵያ ከግብፅ ሶስት እጥፍ እንዳላት ማስረጃዎች ያሳያሉ። 👆 (sourceworld militory rank 2016) ########$###$##### ግብፅበዲፕሎማሲ በኩል ከአፍሪካ ይህንን ያክል የድፕሎማሲ ግንኙነት የሌላት ስትሆን የአሜሪካ ተላላኪ በመሆኗ ምክንያት ከአንድም የአረብ አገራት ጋር መልካም ግንኙነት የላትም። በአገሪቱ ታሪክ ከፋርኦን ዘመን ጀምሮ ምንም ዓይነት የውስጥ ዲሞክራሲ የሌላት በመሆኗ አንድም መንግስት በህዝብ ምርጫ ወደ ስልጣን የመጣ የለም። ይልቁንስ ሁሉም መንግስታት መፈንቅለ መንግስት በማድረግ ወደ ስልጣን የመጡ የአንባገነን ወታደራዊ አገዛዝ መንግስታት በመሆናቸው የውስጥ ፖሊሲያቸው እጅግ በጣም ደካማ ነው። በመጨረሻም ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ማድረግ የምትችለው የጦር ካምፗን በሱዳን ወይም በሱማሊያ ወይም በኬኒያ በማስፋር አይደለም። ከ 2248 ኪ/ሜ ርቀት የሚወናጭፍ ሚሳኤልም ተጠቅማ አይደለም። ግብፅ ከፍተኛ ኪሳራ ልታደርስ የምትችለው፤ በማስፋራራት፣ የስነ ልቦና ጫና በማሳደር እና በውስጣችን ያለው እያንዳንዱ ችግሮችን ወደ ውጤት በመቀየር እና ድክመቶቻችን በመጠቀም አሸናፊ ልትሆን ትችላለች። የአሜሪካ ተፅእኖስ እስከ ምን ያህል ነው ለምትሉ ሰዎች፤ ልክ እንደ ግብፅ ማንኛውም የውስጥ ችግሮቻችን የምትጠቀምብን ስትሆን የስንዴ ዱቄትም ልትከለክለን ትችላለች። ከዚህ ውጭ አንድነታችንን አጠናክረን የውስጥ ችግሮቻችንን መፍታት ከቻልን በምንም ተዓምር እኛን ማሸነፍም ሆነ ማጥቃት አይቻላትም። ለተጨማሪ መረጃ 👇🏻 @amharictutorialclass ለጥቆማ👇 @amharictutorialclassbot
May 14, 2020እንዴ ግብፅ ከ እስራኤል ጋር ብዙ ዓመት ጦርነት ላይ ነበረች.. ደግሞ አንዳንድ ዜናዎች ጦሯን ሶማሊያን ጠይቃ እምቢ ብላለች ግን ደቡብ ሱዳንን እያግባቡ ነው ይባላል
May 14, 2020Maybe and incase it happens I don't think we will ever defeat Egypt buddy It's military base is significantly strong Don't come up and say that every citizen will fight for our country cuz this is not the kind of war we had before ages
May 14, 2020We dont have to use our military to go to war with Egypt. All we have to do is close nile river and all her citizens, all her cities will be destroyed.
May 14, 2020Haha...mtsm😂😂😂 i just cant...
May 14, 2020Heeeelllll no we gonna get fucked up so you better learn your Arabic real quick coz they gonna own our ass
May 14, 2020Awo be were😂😂
May 14, 2020Awo engebalen ena dmtmatachn ytefal just chill demo Egypt bttwen civil war aykerm so get used to dying 💀 Demo if u survive bemote teskar ablalgn 😭
May 14, 2020I think they have better military power gen i don't think we will ever go to war......did you know Ethiopia defeated egypt two times before,they come ethiopia to create the great state of egypt nd islamize Ethiopia unfortunately yohannes 4 was the emperor he whooped them in the ass twice mf was a true crusader.
May 15, 2020With kero 😂😂🤣
May 14, 2020We have no chance. Egypt has about 100 times more air fighters than us. Egypt has the #1 military in the middle East. That's beyond Turkey, Israel, Iran and soudi Arabia. We gonna be ashes bro. But I don't think there will be a war.
May 14, 2020ኢትዮጵያም ከፈረንሳይ ብዙ የጦር መሳሪያ ግዢም ብድርም ጠይቃለች ይባላል እንደውም አንድ ሚሳኤል ከዚህ ተነስቶ በ7 ደቂቃ የአስዋን ግድብ ድምጥማጡን ሚያጠፋም አለበት
May 14, 2020Nuope nd Nuope
May 14, 2020If they can take out our dam asbut snt amet lifat gedel endemigeba Ke war yilik esun miyaregu nw mimeslegn
May 15, 2020It's not abt the amount of force Egypt has war is abt tactics and our military is the best at that Even derg had the best military forces in all of Africa
May 15, 2020Atifra bakh egziabher alen I'm sure endemnashenf mnm enkua bzu meswatinet bnkelflm!
May 14, 2020