Khe university bhe wetite mekinyat lichari nw ena mn baderghi nw mishaligh lhe family endt byhi nw mngerachew sfr westi bzu tesfa yadrgubigh sewoch nbr enisun endt byhi nw mayachew
Sep 22, 2021''ትምሮ መክሊቴ አይደለም'' አይሞት እንግዲህ በላቸው በሌላ ነገር successful ሁነህ እንደምታኮራቸው ንገራቸው 👍አንተም አትጨናነቅ ወዳጄ ትምህርት ያለም መጨረሻ አይደለም ደስ ቀሚልህ እና በችሎታህ የሆነ ነገር ጀምር don't waste u'r time....
Sep 22, 2021