1 እውነት የሚባለውን ፅንሰ ሀሳብ እንዴት ትረዳዋለህ/ለሽ? 2 የእውነት ፅንሰ ሀሳብ ለመረዳት ብዙ የሚያስኬደው ሃይማኖት ነው? ስነ ልቡና ነው? ፍልስፍና ነው? ወይስ ሳይንስ ነው? 3 ጊዜ ቦታና ሁኔታ የሚባሉት የተፈጥሮ አድማሶች እኛን እንደሚገድቡን እውነትን መገደብ ይችሉ ይሆን? እውነትን መገደብ ካልቻሉ ይህን ፅንሰ ሀሳብ ( እውነትን) ከተፈጥሮ በላይ ልናደርገው ነው? 4 የአንድ ነገር መነሻ የእምነት ምንጭ ነው ብለህ ታስባለህ/ለሽ? ማለት ስለ አንድ ነገር እውነት ለመረዳት ስለዚያ ነገር መነሻ ማወቅ ግድይሆናል ማለት ነው?
Sep 22, 2021ለQ.(#1-4)ምንም መፈላሰፍ ምንም ማለት አያስፈልግም ወዳጄ 4truth 👍በቃ 1ና1 እውነት ፈጣሪ ብቻ ነው እኔ የምረዳውም እውነታውም ይሄ ነው። so that እውነትን ለመረዳት የሚያስኬደው ሀይማኖት ነው ምንጩም መደምደሚያውም ነው እናም አዎ እውነት አደለም ከተፈጥሮ ከሁሉም በላይ ነው....
Sep 22, 2021