suggest me love song for ma wife real wife married for 3yrs still loved as fresh with 1 baby girl . እና ዘፈን አጣሁ ለሷ ሚሆን የዚህ አገር ቆንጆ ቆንጆ የፍቅር ዘፈኖች የተዘፈኑት ወይ ገና አየተለመነች ላለች ወይደሞ ከድታ ጥላው ለሄደችው ነው ። አብሮ በፍቅር ለሚኖር ሚሆን ላኩልን title ena zefagun
Sep 22, 2021@Musica_Hiwote ❤️