Hi guys Bzu guadegnoch alugne gn bechegnenet yesemagnal ahun ema kebet mewtat hulu akumealew mn ladreg
Sep 22, 2021🤔''ስለምን እያሰብክ ነው ወዳጄ'' ልክ ነው ሰው ጋርም ተኩኖ ብቸኝነትን feel ልናደርግ እንችላለን ግን መጀመሪያ why? ተሰማኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ ከዛ መፍትሄው ላይ ትደርሳለህ ☘የጀለሶችህ ሙድ ካንተ ጋር ካልገጠመ ካልተመቸህ change & meet new peoples ነገር ግን ችግሩ አንተ ጋር ከሆን solve it ☘እኔ ቤት ውስጥ ብዙ ሰአት ብቻህን እንድታሳልፍ አልመክርህም take walk ወጣ በል ወደ ፈጣሪ ቤት ሂድ የተለያዩ መዝናኛ ቦታዎች ጎራ በል movieዎችን ኮምኩም gym sport ምናምን ጀምር....i think u got me ወዳጄ
Sep 22, 2021