selam guys ebakachu agizugn አንድ ሴት እንዴት ነው እንደ ጓደኛ እንደምታስብ እና እንደወደደች ማወቅ እሚቻለው ... Setoch betely bitely betmelsulgn 🙏🙏
Sep 21, 2021Sitataw nw hulu neger iko be ej sihon wagaw bezum qygebanm sinataw gn eneredewalen dear😊
Sep 22, 2021selam guys ebakachu agizugn አንድ ሴት እንዴት ነው እንደ ጓደኛ እንደምታስብ እና እንደወደደች ማወቅ እሚቻለው ... Setoch betely bitely betmelsulgn 🙏🙏
Sep 21, 2021Sitataw nw hulu neger iko be ej sihon wagaw bezum qygebanm sinataw gn eneredewalen dear😊
Sep 22, 2021Eko salataw mawek selefelku eko nw
Sep 22, 2021እንደጓደኛ ሰትል ያው friendzone ለማለት ነው በዙ ነገር እኮ ተረዳለህ የሚወድህ ወንድሜ ትልሀለች ላንተ እኔ አልሆንልህም ወይም በቃ አንተ አንድ ላይ ሰለመሆን ስታወራ እሷ አይመቻትም 💔 ከወደደችህ በተቃራኒው ሰለሁለታቹ አንድ ቢትሆኑ ደስ እንደምላት ትረዳለህ ከሚታሳይህ ፀባይ እና ሁኔታ ብቻ ይገባሀል ምንም ሳትነግራት የሚትራዳህ ትሆናለች ታስብልሀለች ❤️
Sep 22, 2021Ahun kalkew negroch ke huletum wuchi kehones
Sep 22, 2021She always care for u weym hule indemtfelgh tinegrhalech
Sep 22, 2021👫አንዲት ሴት ለጓደኛዋ እንደምትሆነ ትሆንልሃለች፤ታወራሃለች መቼም እንደ ጓደኛ እያሰበችህ እንደ rlnship love አታወራህም፤አቶንልህም force ብታረጋትም እኔኮ እንደዚህ ብቻ ነው ማስብህ ትልሀለች 💏በፆታዊ ፍቅር ከወደደችህም just ከላይ እንዳልኩህ ነው በቃ ስላንተ ይሆናል ወሬዋ ድርጊቷ ሁሉ ፍቅር ፍቅር ይሸትሀል ካንተ ጋር future ታስባለች ለደስታህ ለሀዘንህ ስላንተ anything ትጨነቅልሀለች ግን እንደ bfriend እያየችህ ስላንተ አታስብ ማለት ሳይሆን ስታፈቅርህ ግን ይለያል ልክ እነደ እናትህ ትሆናለች.. 👍ባጠቃላይ ግን ከወሬዋና ከድርጊቷ መረዳት ትችላለህ ወዳጄ i think u got me!
Sep 22, 2021Endeza bla stnegrh bcha! Bzu we do wendoch ye ego chgr alebachew ena friendly stehonm wedagn nw blew rasachewn yasamnalu. Nope. Doesn't work like that
Sep 22, 2021ጊዜ መስጠት
Sep 22, 2021