እስኪ እባካችሁ የምታውቁ ሰዎች እርዱኝ ፊቴ ላይ መዉጣት ከጀመረ 4 አመት ይሆነዋል በጣም ይቆሳስላል መግል /ዉሀማ ከለር ከውስጡ ይፈሳል ሲደርቅ ቢጫ ይሆናል እና ብዙ ቦታ ሄጃለዉ ግን ሊጠፋልኝ አልቻለም የምታዉቁት ሰዉ ካለ ተባበሩኝ ከቤት እንኳን መዉጣት አልችልም በጣም ይቆስላል please....
Sep 21, 2021Gofa campu akababi and pharmacy ale iza special doctor ale just try it
Sep 22, 2021