Guys የሆነ ሰው ስልክ ቁጥሬ ላይ Sms አስልኮ ለመግባት ሲል 2 Step verification ስላለው እምቢ ሲለው RESET ነካው እና አሁን Telegram በsms code የተላከውን ካላስገባሁ በ7 ቀን ውስጥ አካውንቱን Reset ያረገዋል! አሁን ደሞ እኔ ስልክ ቁጥሩ የለኝም በsms የተላከውንም Code አላገኘውም ስለዚህ አካውንቱ Rest/Delete እንዳይደረግ ምን ላርግ pls🙏🙏 Phone number change ማረግ ደሞ አልፈልግም ሌላ ስልክ ቁጥርም የለኝም😔
Sep 21, 2021በተሰረቀ ስልክ እየተጠቀምክ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ እንዴ ወንድም 😂😂 የውጭ ስልክ እንደሆነ እኮ ማንም ያውቃል ላሽ በል በቃ
Sep 22, 2021