ሰላም ሰዎች እባካችሁ በትክክል እና ከማብራርያ ጋር መልሱልኝ So የሆነች ልጅ አለች ቸርች የማውቃት እና ሁለታችንም ፕሮቴስታንት ነን፡፡የእኔ እድሜ 18 የሱዋ 15 ፣ እንዲሁም እኔ ወደ 12ኛ ክፍል እርሷ ደግሞ ወደ 10 ነች፡፡በጣም ነው የምወዳት እና ወደ ፍቅር ግንኙነት እየሄድን ነው፡፡ ያው በኔ በኩል እስዋ ሳታውቅ ፍላጎት አለኝ ለስዋ፡፡ አሁን ጥያቄዬ 1, የእድሜ መበላለጣችን ግንኙነቱ ላይ ችግር አይሆንም?በእርግጥ ልጅቷ የበሰለች ነች ከእድሜዋ አንፃር ግን ፍቅረኛ ኖሯት አያውቅም፡፡ 1.1 ተፅእኖ ያለው ከሆነስ በምን አይነት እና መልክ ነው? (ወሳኝ ጥያቄ) 2, ለክርስቲያን በዚ እድሜ ግንኙነት መጀመር ምን ይጠቅመዋል እና ይጎዳዋል? ጥያቄዎቹን በየትኛዉም እምነት ውስጥ ያለ ሰው መመለስ ይችላል፡፡ ለምትመልሱ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
Sep 21, 20211.. Ye edma leynetachu endwem betame arif nw wend sibelte more ya rship zelaki yemhone edele alw 2... Lante gudate yelwem le esuwa gn tensh gena neche yaw beselete binoratem sometimes lijenet yemibalwe ngr memetatu aykerme... Yemigodaw demo erasachune manage marge matechelu kehone temhertachu lay testno yefetrale ...rasachune manage marge kechalachu gn tata yelwm
Sep 22, 2021