#music
“ በጦርነት እሣት ቆልተው አመሱን በከንቱ ማገዱን በከንቱ ነደድን ዳቦ አልተጋገረ ወይ ወጥ አልሰሩብን ለሳቅ ለጫወታ ተከበን ተሞቅን ሆድ አይሞላምና ይሄ ገንዘባቸው ሰላም ይጡንና አርሰን እናብላቸው Music name plzzzz
Sep 21, 20211 engagements
“ በጦርነት እሣት ቆልተው አመሱን በከንቱ ማገዱን በከንቱ ነደድን ዳቦ አልተጋገረ ወይ ወጥ አልሰሩብን ለሳቅ ለጫወታ ተከበን ተሞቅን ሆድ አይሞላምና ይሄ ገንዘባቸው ሰላም ይጡንና አርሰን እናብላቸው Music name plzzzz
Sep 21, 2021GiGi Selam from "Gold and wax" Album
Sep 22, 2021