hi so does the orthodox bible say the earths flat?i have more q
Sep 21, 2021በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዓለም ክብ እንደሆነች ነው የሚታመነው።ለምሳሌ የሥሉስ ቅዱስ (ሥላሴ እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስቅዱስ )ምስል ሲሳል አራሱ በእጃቸው ክብ ዓለምን ይዘው ነው። ከዚያም በላይ ``ዓለም'' ተብሎ ሲፃፍ ከ ``ዐይኑ'' ዓ ነው።
Sep 21, 2021hi so does the orthodox bible say the earths flat?i have more q
Sep 21, 2021በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዓለም ክብ እንደሆነች ነው የሚታመነው።ለምሳሌ የሥሉስ ቅዱስ (ሥላሴ እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስቅዱስ )ምስል ሲሳል አራሱ በእጃቸው ክብ ዓለምን ይዘው ነው። ከዚያም በላይ ``ዓለም'' ተብሎ ሲፃፍ ከ ``ዐይኑ'' ዓ ነው።
Sep 21, 2021Betekel abrarteheletal kegebaw yreda engdi
Sep 21, 2021ኸረ አይልም እንደውም ለscience መነሻ ነው ክበብ ነው ነው የሚሚለው ት.ኢሳ(፵:፳፪) ማየት ትችላለህ sis/bro
Sep 21, 2021bruh orthodox bible didnt talk shit about geography
Sep 22, 2021It says it is ክብ ... by the way if u want to know about ሕዋ check metsehafe Henok
Sep 21, 2021No
Sep 21, 2021Aylm
Sep 21, 2021Aylem gn slemeder hunetana afetater be agbabu ygeltsal
Sep 21, 2021Nop aylm
Sep 21, 2021Enm lk endantew
Sep 21, 2021I’ll answer you privately bro gimme ur name btw I’ll only tell you the truth if you are also serious about the question u are asking!
Mar 03, 2022@Yrtoxicacquaintance
Mar 03, 2022Ene alakem
Sep 21, 2021No!! Yemle negre yelm!! Ale yemle kale masrega tekse
Sep 21, 2021ሀይማኖት ነው ዋቃ ጉራቻ የሚመለክበት መስዋዕት ታርዶ ወንዝ ውሰጥ የሚጣልበት ነው።
Sep 30, 2021memehranen teyek
Sep 22, 2021