ሰላም, አንድ ነገር tikvah ላይ አንብቤ በጣም ስላመመኝ ነው ይህን ጥያቄ የምጠይቀው ትግራይ ውስጥ አንዲት እናት ጤና ጣቢያ ውስጥ ከጨቅላ ልጇ ጋር በረሃብ ምከንያት ሞተው ተገኙ! imagine ይሃ ሁሉ ሰው ባለበት ሆስፒታል እናቶች በረሃብ የሚሞቱ ከሆነ በየቤቱ ስንት ችግር እንዳለ። እኔ የየትኛውንም የፓለቲካ ፓርቲ ደግፌ አይደለም ይሄን የምለው ።like everyone የፖለቲካውን ጦርነት እንጂ በመሃል የሚጎዱትን የፖለቲካ definition እንኳን የማያውቁ ህፃናት , ልጆቻቸው ተራብኩ እያሉ የሚያስጨንቃቸው እናቶች እና አባቶችን ለምንድነው የማያስበው? ጦርነቱን ማን ጀመረው ምናምን ሌላ ታሪክ ነው, ግን ለምን በመሃል ንፁሃን ይጎዳሉ ብለን ለምን የሆነ ነገር አናደርግም? ግዴታ የትግራይ ተወላጅ መሆን አይጠበቅብንም! for example እኔ የትግራይ ተወላጅ አይደለሁም fortunately mekelle university ተማሪ ነበርኩ እና like ለ1 ወር ያክል no network n bank። እና እውነት ሕዝቡ ከሌለው ላይ ምግብ እያመጣ , አይዟቹሁ እያሉ even ስንሄድ እራሱ የመንገድ ብለው ብር የሰጡን ሰዎች ናቸው።ሌላው የኢትዮጺያ ሕዝብ ክፋ ነው እያልኩ አይደለም, ግን politics እና ህዝብ ለይተን እንይ! በጭፍን ሁሉንም አንጥላ! የወገናችን ህመም እኩል ሊያመን ይገባል! So why dont we all say NO MORE WAR???
Sep 20, 2021እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ የምለው ቃል የለኝም አንተ በእውነት ንፁህ ህልና አለህ የህዝቡን ስቃይ አዉቃለሁ ይገባኛል ግን ሁሉም ዝምታን መርጧል ነገ ይህ ችግር በየቤቱ ስገባ ከትግራይ ህዝብ በላይ የማያልቅስበት አንዳች ምክንያት የለም እኔም ትግራይን በዉትድርና ህይወቴ ነዉ የማዉቃት!!
Sep 21, 2021