Wax21
#education
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ የመሪራስ አማን በላይ ከ መጽሐፈ ፈውስና የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ መጽሐፍ ውጪ ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ ማግኘት ስላልቻልኩ ነው።አመሰግናለሁ
Sep 20, 20218 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ የመሪራስ አማን በላይ ከ መጽሐፈ ፈውስና የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ መጽሐፍ ውጪ ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ ማግኘት ስላልቻልኩ ነው።አመሰግናለሁ
Sep 20, 2021ende astaweskegn .... metsihafe biruk zhan shewa yemil sile afetater yemiyawera metsihaf alachew gin hard copy new endet ladirsilih ...... ante yalikachew soft kaleh lakilign benatih enem efeligewalew
Sep 21, 2021ወንድሜ እነሱን ላይብረሪ አግኝቼ አንብቤአቸው ነው።ሌሎቹን ገበያ ጠይቄ ጠይቄ ስላጣው ነው።
Sep 21, 2021ፀሀፊ፦መሪራስ አማን በላይ ስለ ጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክ የሚዘግብ መጸሀፍ ነው በ1985ዓ.ም የተፃፈ
Sep 21, 2021ሰረገላ-ታቦር-ኢዮር.pdf ይሄ
Sep 21, 2021📚ርዕስ:- ሰረገላ -ታቦር ኢዮር 📝ደራሲ:- መሪራስ አማን በላይ 📜ይዘት:- ስነ - ፍጥረት
Sep 21, 2021📗ርዕስ: ጥበበ ዕንቁ አዕባን 📒ጸሀፊ: መሪራስ አማን በላይ 📕የገፅ ብዛት: 198 📎መጠን: 18.4MB
Sep 21, 2021📚 ርዕስ፡ መፅሐፈ አድህኖት 📝 ፀሀፊ፡ መሪራስ አማን በላይ 📎 መጠን፡15MB
Sep 21, 2021መንድሜ መጽሐፉ password ያስፈልገዋል ለመክፈት
Sep 21, 2021