Selam Ene ahun 12gna kfl negn entrance lemefeten zigijit ly negn ena latena alchalkum lematnat dabter sikeft yazagagnal inklf yiyizegnal salawuk itegnalw dabter kefiche iyalew mn larg eske mikerugn please
Sep 20, 2021#እንዲህ አድርግ sis/bro ☘ምትቸክልበትን ሁነኛ ሰአት ምረጥ ማለት አይምሮህ active የሚሆንበትን time ፤በጣም የምትጨናነቅ busy አይነት ሰው ከሆንክ before ችከላ እንደ ቡና ሻይ coca or የሚመችህን ማነቃቂያ መጠቀም ፤ከዛ ብዙ ሰአት አለመቸከል ብዙ ከምትቸክል ጊዜ ከፋፍለህ መቸከል፤ደሞ ስትቸክል don't look ምን ያክል እንደምትቸክል or ምን ያክል እንደቀረህ just ቸክለው by taking shorte note፤ በየማሃሉ ደግሞ take a break ምናምን ተጨናንቀህ አትቸክል ፈታ በል....believe me it works bro/sis
Sep 21, 2021