ሰዎች በጣም ያስደነገጠኝ ነገር ነበር የእውነት ነው እሺ ነገሩ እንዲ ነው TG ላይ በጣም ብዙ ግሩፕ አለ ግን አንዳቸውንም አይቻቸው አላውቅም ግን ዛሬ እንደ ድንገት scroll ሳረግ shocked ያረገኝ ነገር አየው የግሩፕ ስም የኢትዮጵያ ኢሉምናቲ ማህበር ይላል ገብቼ ሳየው 45k በላይ member አለው እና memberochun ሳያቸው አብዛኞቹ በርግጠኝነት ሳያውቁ ነው Add የተደረጉት ልክ እንደኔ እና ደሞ ሰውየውን የምርህን ግን ኢሉምናቲ ነህ ስለው አው አለኝ ከዛ ሰደብኩት ያው block አረገኝ እና አኔ የፈለኩት አካውንቱን hack አርጎ memberochun የሚያስወጣበት ሰው ነው ብቻ በምታቁት ነገር እንተባበር ሁላችሁም እምነት ሳትለዮ ይሄን ነገር እናበላሽበት ??
Sep 20, 2021ye groupun link lakiwna hulachnm /report enargew
Sep 20, 2021