#business
Guys pls ተባበሩኝ i am 12th student እና i wanna work የሞባይል ካርድ መሸጥ ነገር ግን ምን ምን ማረግ እንዳለብኝ እና ምን እንደሚያስፈልገኝ አላውቅም ስራውን ለመጀመር pls የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ
Sep 20, 20213 engagements
Guys pls ተባበሩኝ i am 12th student እና i wanna work የሞባይል ካርድ መሸጥ ነገር ግን ምን ምን ማረግ እንዳለብኝ እና ምን እንደሚያስፈልገኝ አላውቅም ስራውን ለመጀመር pls የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ
Sep 20, 2021ፕሮሰሱን አላውቅም ግን ቴሌ አናግራቸው እዛ እንደሚመዘገቡ አውቃለሁ
Sep 20, 2021Yehone gize anageriyachew nber 1 negd fikat 2 menja fegad Keza mn yahil capital endaleh yayuna wul teferaremaleh
Sep 21, 2021Fetena dersoal btw👀😊 Gn yaw mesrat kefelk yeTele Agentochn anagrachw👍
Sep 20, 2021